ዶ/ር መረራ ጉዲና የትኛውንም የኢትዮጵያን ሕግ አልጣሱም ሲል ኦፌኮ ገለፀ

ዶ/ር መረራ ጉዲና

ዶ/ር መረራ ጉዲና

ዶ/ር መረራ ጉዲና የትኛውንም የኢትዮጵያን ሕግ አልጣሱም ሲል የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ – ኦፌኮ መግለጫ አውጥቷል፡፡

ሊቀመንበሩና የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ምክትል ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ የታሠሩት “የሚመሩት ሰላማዊ ትግል በመንግሥቱ ላይ ሥጋት ስለፈጠረ ነው” ያለው ኦፌኮ መሪው በአስቸኳይ እንዲፈቱ ጠይቋል፡፡

መንግሥት በበኩሉ ዶ/ር መረራ ጉዲና የታሠሩት በሽብርተኝነት ከተፈረጁ አካላት ጋር በመገኘታቸው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ጥሰዋል በሚል እንደሆነ እያስታወቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s